ዘፍጥረት 19:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ፀሐይ በምድር ላይ ወጣች፤ ሎጥም ወደ ሴጎር ገባ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ሎጥ ዞዓር ሲደርስ ፀሓይ በምድሩ ላይ ወጥታ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሎጥ ወደ ዞዓር በገባ ጊዜ ፀሐይ በምድር ላይ ወጣች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ሎጥ ወደ ጾዓር ሲደርስ ገና ፀሐይ መውጣትዋ ነበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ሎጥ ወደ ዞዓር በገብ ጊዜ ፀሐይ በምድር ላይ ወጣች። 参见章节 |