ዘፍጥረት 19:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሎጥም አላቸው፥ “ጌቶች ሆይ፥ በጀ በሉኝ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ሎጥም እንዲህ አላቸው፤ “ጌቶቼ ሆይ፤ እባካችሁ እንደዚህስ አይሁን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሎጥም፥ አላቸው፦ “ጌቶቼ ሆይ፥ እንዲህስ አይሁን፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሎጥ ግን እንዲህ አላቸው፤ “ጌቶቼ፥ እባካችሁ ወደዚያ እንድንወጣ አታደርጉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ሎጥም አላቸው ጌቶቼ ሆይ እንዲህስ አይሁን 参见章节 |