ዘፍጥረት 18:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 አብርሃምም አለው፥ “ከዚያ አርባ ቢገኙሳ?” እግዚአብሔርም፥ “ለአርባው ስል አላጠፋትም” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 አብርሃምም እንደ ገና፣ “ምናልባት አርባ ጻድቃን ቢገኙስ?” አለ። እርሱም፣ “ለአርባው ስል እምራታለሁ” አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ደግሞም ተናገረው፥ እንዲህም አለ፦ “ምናልባት ከዚያ አርባ ቢገኙሳ?” እርሱም፦ “ለአርባው ስል አላደርገውም” አለ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 አብርሃምም “አርባ ብቻ እዚያ ቢገኙስ?” ብሎ እንደገና ጠየቀ። እግዚአብሔርም “አርባ ቢገኙ ለእነርሱ ስል ከተማይቱን አላጠፋም” አለ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ደግሞም ተናገረው እንዲህም አለ፤ ምናልባት ከዚይ አርባ ቢገኙሳ? እርሱም ለአርባው ስል አላደርገውም አለ። 参见章节 |