ዘፍጥረት 17:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አብርሃምም የሥጋውን ቍልፈት በተገረዘ ጊዜ ዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሆኖት ነበረ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 አብርሃም ሸለፈቱን ሲገረዝ ዕድሜው 99 ዓመት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አብርሃምም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው ነበረ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 አብርሃም ሲገረዝ ዕድሜው 99 ዓመት ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አብርሃምም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የዘጠና ዘጠኝ ዓመት ሰው ነበረ፤ 参见章节 |