ዘፍጥረት 15:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ፀሐይም በገባ ጊዜ በአብራም ድንጋጤ መጣበት፤ እነሆም፥ የሚያስፈራ ጽኑዕ ጨለማ መጣበት፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ፀሓይ ልትገባ ስትል አብራም እንቅልፍ ወሰደው፤ የሚያስፈራም ድቅድቅ ጨለማ መጣበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ፀሐይም በገባች ጊዜ በአብራም ከባድ እንቅልፍ መጣበት፥ እነሆም፥ ድንጋጤና ታላቅ ጨለማ ወደቀበት፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 የፀሐይ መጥለቂያ ሰዓት እየተቃረበ ሲሄድ አብራምን ከባድ እንቅልፍ ያዘው፤ እነሆ፥ ድንጋጤና ታላቅ ጨለማ መጣበት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ፀሐይም በገባች ጊዜ በአብራም ከባድ እንቅልፍ መጣበት፤ እነሆም፥ ድንጋጤና ታላቅ ጨለማ ወደቀበት፤ 参见章节 |