ዘፍጥረት 15:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሞራዎችም በተቈረጠው ሥጋቸው ላይ ወረዱ፤ አብራምም በእነርሱ ዘንድ ተቀምጦ አባረራቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አሞሮችም ሥጋውን ለመብላት ወረዱ፤ አብራም ግን አባረራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሞራዎችም በሥጋው ላይ ወረዱ፥ አብራምም አበረራቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አሞራዎች የተቈራረጠውን ሥጋ ለመብላት ሲመጡ አብራም አባረራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 አሞራዎችም በሥጋው ላይ ወረዱ፥ አብራምም አበረራቸው። 参见章节 |