ዘፍጥረት 12:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አብራምም ከዚያ ተነሣ፤ እየተጓዘም ወደ አዜብ ሄደ፤ በዚያም ኖረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አብራምም ከዚያ ተነሥቶ ወደ ኔጌብ ሄደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አብራምም ከዚያ ተነሣ፥ እየተጓዘም ወደ አዜብ ሄደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከቦታ ወደ ቦታ እየተዘዋወረም ወደ ኔጌብ መጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አብራምም ከዚያ ተነሣ፥ እየተጓዘም ወደ አዜብ ሄደ። 参见章节 |