Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 11:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ሴሮ​ሕም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ናኮ​ር​ንም ወለደ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 ሴሮሕ በ30 ዓመቱ ናኮርን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ሴሮሕም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ናኮርንም ወለደ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ሰሩግ 30 ዓመት ሲሆነው ናኮርን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ሴሮሕም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥

参见章节 复制




ዘፍጥረት 11:22
3 交叉引用  

ራግ​ውም ሴሮ​ሕን ከወ​ለደ በኋላ ሁለት መቶ ሰባት ዓመት ኖረ፤ ወን​ዶ​ች​ንም ሴቶ​ች​ንም ወለደ፤ ሞተም።


ሴሮ​ሕም ናኮ​ርን ከወ​ለደ በኋላ ሁለት መቶ ዓመት ኖረ፤ ወን​ዶ​ች​ንም፥ ሴቶ​ች​ንም ወለደ፤ ሞተም።


ኢያ​ሱም ለሕ​ዝቡ ሁሉ እን​ዲህ አለ፥ “የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ‘አባ​ቶ​ቻ​ችሁ፥ የአ​ብ​ር​ሃ​ምና የና​ኮር አባት ታራ፥ አስ​ቀ​ድ​መው በወ​ንዝ ማዶ ተቀ​መጡ፤ ሌሎ​ች​ንም አማ​ል​ክት አመ​ለኩ።


跟着我们:

广告


广告