Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 11:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ፋሌ​ቅም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ራግ​ው​ንም ወለደ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 ፋሌቅ በ30 ዓመቱ ራግውን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ፋሌቅም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ራግውንም ወለደ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ፋሌቅ 30 ዓመት ሲሆነው ረዑን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 ፋሌቅም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥

参见章节 复制




ዘፍጥረት 11:18
3 交叉引用  

ዔቦ​ርም ፋሌ​ቅን ከወ​ለደ በኋላ አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ወን​ዶ​ች​ንም፥ ሴቶ​ች​ንም ወለደ፤ ሞተም።


ፋሌ​ቅም ራግ​ውን ከወ​ለደ በኋላ ሁለት መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፤ ወን​ዶ​ች​ንም፥ ሴቶ​ች​ንም ወለደ፤ ሞተም።


የሴ​ሩኅ ልጅ፥ የራ​ግው ልጅ፥ የፋ​ሌቅ ልጅ፥ የኤ​ቦር ልጅ፥ የሳላ ልጅ፥


跟着我们:

广告


广告