Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘፍጥረት 11:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ሳላም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ዔቦ​ር​ንም ወለደ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ሳላ በ30 ዓመቱ ዔቦርን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ሳላም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ዔቦርንም ወለደ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ሳላሕ 30 ዓመት ሲሆነው ዔቦርን ወለደ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ሳላም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ዔቦርንም ወለደ፤

参见章节 复制




ዘፍጥረት 11:14
2 交叉引用  

አር​ፋ​ክ​ስ​ድም ቃይ​ና​ንን ከወ​ለደ በኋላ አራት መቶ አርባ ዓመት ኖረ፤ ወን​ዶ​ች​ንም፥ ሴቶ​ች​ንም ወለደ፤ ሞተም። ቃይ​ና​ንም መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ሳላ​ንም ወለደ፤ ቃይ​ና​ንም ሳላን ከወ​ለደ በኋላ አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ወን​ዶ​ች​ንም፥ ሴቶ​ች​ንም ልጆች ወለደ፤ ሞተም።


ሳላም ዔቦ​ርን ከወ​ለደ በኋላ አራት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ወን​ዶ​ች​ንም ሴቶ​ች​ንም ወለደ፤ ሞተም።


跟着我们:

广告


广告