ዘፍጥረት 11:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፤ ቃይናንንም ወለደ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አርፋክስድ በ35 ዓመቱ ሳላን ወለደ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አርፋክስድም ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሼላሕንም ወለደ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 አርፋክስድም 35 ዓመት ሲሆነው ሳላሕን ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 አርፋክስድም መቶ ሠላሳ አምስት ዓመት ኖረ፥ 参见章节 |