ዘፍጥረት 10:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አርፋክስድም ቃይናንን ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን፥ ሳላም ዔቦርን ወለደ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 አርፋክስድ ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አርፋክስድም ቃይንምን ወለደ፤ ቃይንምም ሳላን፥ ሳላም ዔቦርን ወለደ። 参见章节 |