Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ገላትያ 4:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችን ሆይ፥ አሁ​ንም እኛ የእ​መ​ቤ​ቲቱ ነን እንጂ የባ​ሪ​ያ​ዪቱ ልጆች አይ​ደ​ለ​ንም፤ ክር​ስ​ቶስ ነጻ አው​ጥ​ቶ​ና​ልና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 ስለዚህ ወንድሞች ሆይ፤ እኛ የነጻዪቱ እንጂ የባሪያዪቱ ልጆች አይደለንም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ስለዚህ ወንድሞች ሆይ! የነጻይቱ ልጆች ነን እንጂ የባርያይቱ አይደለንም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 ስለዚህ ወንድሞቼ ሆይ፥ እኛ የነፃይቱ ልጆች ነን እንጂ የአገልጋይቱ ልጆች አይደለንም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ የጨዋይቱ ልጆች ነን እንጂ የባሪያይቱ አይደለንም።

参见章节 复制




ገላትያ 4:31
8 交叉引用  

ወልድ አር​ነት ካወ​ጣ​ችሁ በእ​ው​ነት አር​ነት የወ​ጣ​ችሁ ናችሁ።


አብ​ር​ሃም ሁለት ልጆ​ችን አን​ዱን ከባ​ሪ​ያ​ዪቱ፥ አን​ዱ​ንም ከእ​መ​ቤ​ቲቱ እንደ ወለደ ተጽ​ፎ​አ​ልና።


ነገር ግን መጽ​ሐፍ ምን ይላል? “የባ​ሪ​ያ​ዪቱ ልጅ ከእ​መ​ቤ​ቲቱ ልጅ ጋር አይ​ወ​ር​ስ​ምና ባሪ​ያ​ዪ​ቱን ከል​ጅዋ ጋር አስ​ወ​ጥ​ተህ ስደ​ዳት”


እን​ግ​ዲህ ጸን​ታ​ችሁ ቁሙ፤ እንደ ገናም በባ​ር​ነት ቀን​በር አት​ኑሩ።


ወን​ድ​ሞች ሆይ፥ እና​ን​ተስ ለነ​ጻ​ነት ተጠ​ር​ታ​ች​ኋል፤ ነገር ግን በሥ​ጋ​ችሁ ፈቃድ ለነ​ጻ​ነ​ታ​ችሁ ምክ​ን​ያት አታ​ድ​ር​ጉ​ላት፤ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ች​ሁም በፍ​ቅር ተገዙ።


跟着我们:

广告


广告