ዕዝራ 8:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከዘቱኤስ ልጆች የአዚኤል ልጅ ሴኬንያ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከዛቱ ዘሮች የየሕዚኤል ልጅ ሴኬንያና ከርሱም ጋራ 300 ወንዶች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከሽካንያ ልጆች የያሐዚኤል ልጅ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ከሴኬንያ ልጆች የየሕዚኤል ልጅ፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ወንዶች። 参见章节 |