Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 8:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ደግ​ሞም አሴ​ብ​ያ​ስን፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ከሜ​ራሪ ልጆች ወገን የነ​በ​ረ​ውን ኢሳ​ይ​ያ​ስን፥ ሃያ​ውን ወን​ድ​ሞ​ቹ​ንና ልጆ​ቻ​ቸ​ውን።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 እንዲሁም ሐሸቢያንና ከሜራሪ ዘሮች የሻያን፣ ከወንድሞቹና ከአጎቶቹ ወንዶች ልጆች ጋራ 20 ወንዶችን አመጡልን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 እንዲሁም ሐሻብያ ከእርሱም ጋር ከሜራሪ ልጆች ወገን የነበረውን ይሻዕያና ወንድሞቹንና ልጆቻቸው ሀያ ወንዶች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 እንዲሁም ከመራሪ ጐሣ የሆኑትን ሐሻብያና የሻዕያ ተብለው የሚጠሩትን ሰዎች ቊጥራቸው ኻያ ከሆነ ዘመዶቻቸው ጋር ላኩልን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ደግሞም ሐሸብያን ከእርሱም ጋር ከሜራሪ ልጆች ወገን የነበረውን የሻያንና ሀያውን ወንድሞቹንና ልጆቻቸውን።

参见章节 复制




ዕዝራ 8:19
8 交叉引用  

የሌዊ ልጆች፤ ጌድ​ሶን፥ ቀዓት ሜራሪ።


የሌዊ ልጆች፤ ጌድ​ሶን፥ ቀዓት፥ ሜራሪ።


የሜ​ራ​ሪም ልጆች፤ ሞሐሊ፥ ሙሲ፥ የሌ​ዋ​ው​ያን ወገ​ኖች በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች እነ​ዚህ ናቸው።


በላ​ያ​ች​ንም መል​ካም በሆ​ነው በአ​ም​ላ​ካ​ችን እጅ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጅ ከሌዊ ልጅ ከሞ​ሐሊ ልጆች ወገን የነ​በ​ረ​ውን አስ​ተ​ዋይ ሰው ሰራ​ብ​ያን፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ዐሥራ ስም​ን​ቱን ልጆ​ቹ​ንና ወን​ድ​ሞ​ቹን አመ​ጡ​ልን።


ሌዋ​ው​ያ​ን​ንም እን​ዲ​ያ​ገ​ለ​ግሉ ዳዊ​ትና አለ​ቆቹ ከሰ​ጡ​አ​ቸው ናታ​ኒም ውስጥ ሁለት መቶ ሃያ ናታ​ኒ​ምን አመጡ፤ እነ​ዚ​ህም ሁሉ በስም በስ​ማ​ቸው ተሰ​በ​ሰቡ።


ከካ​ህ​ና​ቱም አለ​ቆች ዐሥራ ሁለት ሰዎ​ችን፥ ሰራ​ብ​ያ​ንና ሐሳ​ብ​ያን፥ ከእ​ነ​ር​ሱም ጋር ዐሥር ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውን ለየሁ፤


ሚካ፥ ሬሆብ፥ ሐሳ​ብያ፤


ከእ​ር​ሱም በኋላ ሌዋ​ው​ያ​ንና የባኒ ልጅ ሬሁም ሠሩ። በአ​ጠ​ገ​ባ​ቸ​ውም የቅ​ዒላ ግዛት እኩ​ሌ​ታና የአ​ው​ራ​ጃ​ዎ​ችዋ ገዢ አሰ​ብያ ሠራ።


跟着我们:

广告


广告