ዕዝራ 8:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከባጎዊ ልጆች ውታይና ዘቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከበጉዋይ ዘሮች ዑታይና ዘቡድ፣ ከእነርሱም ጋራ 70 ወንዶች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከቢጉቫይ ልጆች ዑታይና ዛቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ከበጉዋይ ልጆች ዑታይና ዘቡድ፥ ከእነርሱም ጋር ሰባ ወንዶች። 参见章节 |