ዕዝራ 5:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እንዲህም የሚል ደብዳቤ ላኩለት፥ “ለንጉሡ ለዳርዮስ ሙሉ ሰላም ይሁን፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የላኩትም ደብዳቤ እንዲህ የሚል ነበር፤ ለንጉሥ ዳርዮስ፣ የከበረ ሰላምታ እናቀርባለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እንዲህም የሚል ደብዳቤ ላኩለት፦ “ለንጉሡ ዳርዮስ ሙሉ ሰላም ይሁን፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 “ለግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ዳርዮስ! ግዛትዎ ሰላም ይሁን፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እንዲህም የሚል ደብዳቤ ላኩለት፦ “ለንጉሡ ለዳርዮስ ሙሉ ሰላም ይሁን፤ 参见章节 |