Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 2:61 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

61 ከካ​ህ​ና​ቱም ልጆች፤ የአ​ብያ ልጆች፥ የአ​ቆስ ልጆች፥ ከገ​ለ​ዓ​ዳ​ዊው ከቤ​ር​ዜሊ ልጆች ሚስት ያገባ፥ በስ​ማ​ቸ​ውም የተ​ጠራ የቤ​ር​ዜሊ ልጆች።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

61 ከካህናቱ መካከል፦ የኤብያ፣ የአቆስ፣ የቤርዜሊ ዘሮች፤ ይህ ሰው የገለዓዳዊውን የቤርዜሊን ሴት ልጅ አግብቶ በዚሁ ስም ለመጠራት በቅቷል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

61 ከካህናቱም ልጆች፦ የሖባያ ልጆች፥ የሃቆፅ ልጆች፥ የባርዚላይ ልጆች ከገለዓዳዊው ባርዚላይ ሚስት ያገባ፥ በስማቸውም የተጠራ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

61-62 ከዚህ የሚከተሉት የካህናት ጐሣዎች ሐባያ፥ ሀቆጽና ባርዚላይ የቀድሞ አባቶች እነማን እንደ ነበሩ ካለማወቃቸውም የተነሣ ካህናት ሆነው ለማገልገል ተቀባይነት አላገኙም። (ባርዚላይ ከገለዓዳዊው የባርዚላይ ልጆች አንድዋን አግብቶ በዚሁ ስም ይጠራ ነበር)።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

61 ከካህናቱም ልጆች፤ የኤብያ ልጆች፥ የአቆስ ልጆች፥ ከገለዓዳዊው ከቤርዜሊ ልጆች ሚስት ያገባ፥ በስሙም የተጠራ የቤርዜሊ ልጆች።

参见章节 复制




ዕዝራ 2:61
7 交叉引用  

ዳዊ​ትም ወደ ምና​ሄም በመጣ ጊዜ በአ​ሞን ልጆች ሀገር በአ​ራ​ቦት የነ​በረ የነ​ዓ​ሶን ልጅ ኡኤ​ሴብ፥ የሎ​ዶ​ባ​ርም ሰው የአ​ሜ​ሄል ልጅ ማኪር፥ የሮ​ጌ​ሌ​ምም ሰው ገለ​ዓ​ዳ​ዊው ቤር​ዜሊ፥


ከወ​ን​ድ​ምህ ከአ​ቤ​ሴ​ሎም ፊት በሸ​ሸሁ ጊዜ ቀር​በ​ው​ኛ​ልና ለገ​ለ​ዓ​ዳ​ዊው ለቤ​ር​ዜሊ ልጆች ቸር​ነ​ትን አድ​ር​ግ​ላ​ቸው። በማ​ዕ​ድ​ህም ከሚ​በ​ሉት መካ​ከል ይሁኑ።


ሰባ​ተ​ኛ​ውም ለአ​ቆስ፥ ስም​ን​ተ​ኛው ለአ​ብያ፥


የዳ​ላያ ልጆች፥ የጦ​ብያ ልጆች፥ የኒ​ቆዳ ልጆች፥ ስድ​ስት መቶ አምሳ ሁለት ነበሩ።


በአ​ጠ​ገ​ባ​ቸ​ውም የቆስ ልጅ የኡ​ርያ ልጅ ሚራ​ሞት ይሠራ ጀመረ። በአ​ጠ​ገ​ባ​ቸ​ውም የሜ​ሴ​ዜ​ቤል ልጅ የበ​ራ​ክያ ልጅ ሜሱ​ላም ይሠራ ጀመረ። በአ​ጠ​ገ​ባ​ቸ​ውም የበ​ሃና ልጅ ሳዶቅ ይሠራ ጀመረ።


跟着我们:

广告


广告