4 የሰፋጥያስ ልጆች ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።
4 የሰፋጥያስ ዘሮች 372
4 የሸፋጥያ ልጆች፥ ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።
4 የሰፋጥያስ ልጆች፥ ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።
የፋሮስ ልጆች ሁለት ሺህ መቶ ሰባ ሁለት።
የኤራስ ልጆች ሰባት መቶ ሰባ አምስት።
ከሰፋጥያስ ልጆች የሚካኤል ልጅ ዘብድያ፥ ከእርሱም ጋር ሰማንያ ወንዶች።
የሰፋጥያስ ልጆች ሦስት መቶ ሰባ ሁለት።