39 የኤረም ልጆች ሺህ ዐሥራ ሰባት።
39 የካሪም ዘሮች 1,017
39 የሐሪም ልጆች፥ አንድ ሺህ ዐሥራ ሰባት።
39 የካሪም ልጆች፥ ሺህ አሥራ ሰባት።
ሦስተኛውም ለካሬም፥ አራተኛውም ለሴዓሪን፥
ከኢሚር ልጆችም አናኒና ዝብድያ።
ከኤራም ልጆችም መሳሔል፥ ኤልያ፥ ሴሚያ፥ ያሔል፥ ዖዝያ።
ሌዋውያኑ፤ ከሁድያ ልጆች ወገን የኢዮስስና የቀዳምሔል ልጆች ሰባ አራት።
የሐራም ልጆች ሺህ ዐሥራ ሰባት።