37 የኢሜር ልጆች ሺህ አምሳ ሁለት።
37 የኢሜር ዘሮች 1,052
37 የኢሜር ልጆች፥ አንድ ሺህ አምሳ ሁለት።
37 የኢሜር ልጆች፥ ሺህ አምሳ ሁለት።
ዐሥራ አምስተኛው ለቤልጋዕ፥ ዐሥራ ስድስተኛው ለኤሜር፥
የመልክያ ልጅ፥ የጳስኮር ልጅ፥ የይሮሐም ልጅ፥ አዳያ፤ የኤሜር ልጅ የምስልሞት ልጅ፥ የሜሱላም ልጅ፥ የኤሕዜራ ልጅ፥ የዓዴኤል ልጅ መዕሣይ፤
ከኢሚር ልጆችም አናኒና ዝብድያ።
የኤሜር ልጆች ሺህ አምሳ ሁለት።
በእግዚአብሔርም ቤት የተሾመው አለቃ የካህኑ የኢሜር ልጅ ጳስኮር ኤርምያስ በዚህ ነገር ትንቢት ሲናገር ሰማ።