ዕዝራ 2:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የኤላማር ልጆች ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 የሌላው ኤላም ዘሮች 1,254 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የሌላኛው ዔላም ልጆች፥ አንድ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 የሁለተኛውም ኤላም ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት። 参见章节 |