Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 10:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ከፋ​ሮስ ልጆች ራምያ፥ ዖዝያ፥ መል​ክያ፥ ሚያ​ሚን፥ አል​ዓ​ዛር፥ መል​ክያ፥ ቤን​ያህ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ከሌሎቹ እስራኤላውያን መካከል፤ ከፋሮስ ዘሮች፤ ራምያ፣ ይዝያ፣ መልክያ፣ ሚያሚን፣ አልዓዛር፣ መልክያና በናያስ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ከእስራኤልም ከፓርዖሽ ልጆች፦ ራምያ፥ ዪዚያ፥ ማልኪያ፥ ሚያሚን፥ ኤልዓዛር፥ ማልኪያና ብናያስ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ከሌሎች እስራኤላውያን፦ ከፓርዖሽ ጐሣ፦ ራምያ፥ ይዚያ፥ ማልኪያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር ማልኪያና በናያ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 ከእስራኤልም፤ ከፋሮስ ልጆች፤ ራምያ፥ ይዝያ፥ መልክያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር፥ መልክያ፥ በናያስ።

参见章节 复制




ዕዝራ 10:25
5 交叉引用  

ከመ​ዘ​ም​ራ​ንም ኤል​ያ​ሴብ፤ ከበ​ረ​ኞ​ችም ሰሎም፥ ጤሎም፥ ኡሪ።


ከኤ​ላም ልጆ​ችም መታ​ንያ፥ ዘካ​ር​ያስ፥ ኢያ​ኤል፥ አብዲ፥ ይሬ​ሞት፥ ኤልያ።


የፋ​ሮስ ልጆች ሁለት ሺህ መቶ ሰባ ሁለት።


ከሴ​ኬ​ንያ ልጆች፥ ከፋ​ሮስ ልጆች ዘካ​ር​ያስ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር የተ​ቈ​ጠሩ መቶ አምሳ ወን​ዶች ናቸው።


የፋ​ሮስ ልጆች ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት።


跟着我们:

广告


广告