Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዕዝራ 10:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ከኢ​ሚር ልጆ​ችም አና​ኒና ዝብ​ድያ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ከኢሜር ዘሮች፤ አናኒና ዝባድያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ከኢሜርም ልጆች፥ ሐናኒና ዝባድያ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ከኢሜር ጐሣ፦ ሐናኒና ዘባድያ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ከኢሜር ልጆችም፤ አናኒና ዝባድያ።

参见章节 复制




ዕዝራ 10:20
8 交叉引用  

ዐሥራ አም​ስ​ተ​ኛው ለቤ​ል​ጋዕ፥ ዐሥራ ስድ​ስ​ተ​ኛው ለኤ​ሜር፥


ሚስ​ቶ​ቻ​ቸ​ውን ይፈቱ ዘንድ እጃ​ቸ​ውን ሰጡ፤ ስለ በደ​ላ​ቸ​ውም ከመ​ን​ጋው አንድ አውራ በግ ለበ​ደል መሥ​ዋ​ዕት አቀ​ረቡ።


ከኤ​ራም ልጆ​ችም መሳ​ሔል፥ ኤልያ፥ ሴሚያ፥ ያሔል፥ ዖዝያ።


ካህ​ናቱ ከኢ​ያሱ ወገን የዮ​ዳኤ ልጆች ዘጠኝ መቶ ሰባ ሦስት።


የኢ​ሜር ልጆች ሺህ አምሳ ሁለት።


የኤ​ረም ልጆች ሺህ ዐሥራ ሰባት።


የኢ​ዮ​ሴ​ዴ​ቅም ልጅ ኢያሱ፥ ወን​ድ​ሞ​ቹም ካህ​ናቱ፥ የሰ​ላ​ት​ያ​ልም ልጅ ዘሩ​ባ​ቤል፥ ወን​ድ​ሞ​ቹም ተነ​ሥ​ተው በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰው በሙሴ ሕግ እንደ ተጻፈ የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ውን መሥ​ዋ​ዕት ያቀ​ር​ቡ​በት ዘንድ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን አም​ላክ መሠ​ዊያ ሠሩ።


የኤ​ሜር ልጆች ሺህ አምሳ ሁለት።


跟着我们:

广告


广告