ሕዝቅኤል 5:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ከዚያም በቍጥር ጥቂቶቹን ውሰድ፤ በመጐናጸፊያህም ቋጥራቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ደግሞም ከጠጕሮቹ ጥቂት ወስደህ በመጐናጸፊያህ ጫፍ ቋጥር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከዚህም ጥቂት ውሰድ፥ በመጐናጸፊያህም ቋጥራቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በከተማው ዙሪያ በሰይፍ ቈራርጠው፤ ደግሞም ከዚሁ ጥቂት ጠጒር ወስደህ በመጐናጸፊያህ ጫፍ ላይ ቋጥረው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ከዚያም በጥቂቱ ውሰድ በመጐናጸፊያህም ጫፍ ቋጥራቸው። 参见章节 |