Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 48:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 በም​ሥ​ራ​ቁም ወገን አራት ሺህ አም​ስት መቶ ክንድ፥ ሦስ​ትም በሮች አሉ፤ አንዱ የዮ​ሴፍ በር፥ አን​ዱም የብ​ን​ያም በር፥ አን​ዱም የዳን በር ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 በምሥራቅ በኩል አራት ሺሕ ዐምስት መቶ ክንድ ርዝመት ባለው በር ሦስት በሮች ይኖራሉ፤ እነዚህም የዮሴፍ በር፣ የብንያም በርና የዳን በር ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 በምሥራቅ በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ነው፥ ሦስት በሮችም አሉ፤ አንዱ የዮሴፍ በር፥ አንዱ የብንያም በር፥ አንዱ ደግሞ የዳን በር ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 በምሥራቅ በኩል አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ ርዝመት አለው። በዚህ ማእዘን ያሉት ሦስት በሮች በዮሴፍ፥ በብንያምና በዳን ስም ተሰይመዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 በምሥራቁም ወገን አራት ሺህ አምስት መቶ ክንድ፥ ሦስትም በሮች አሉ፥ አንዱ የዮሴፍ በር አንዱም የብንያም በር አንዱም የዳን በር ነው።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 48:32
3 交叉引用  

“የከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም መው​ጫ​ዎች እነ​ዚህ ናቸው። በሰ​ሜን ወገን ልኩ አራት ሺህ አም​ስት መቶ ክንድ ነው።


የከ​ተ​ማ​ዪቱ በሮች እንደ እስ​ራ​ኤል ነገ​ዶች ስም ይሆ​ናሉ፤ በሰ​ሜን በኩል አንዱ የሮ​ቤል በር፤ አን​ዱም የይ​ሁዳ በር፥ አን​ዱም የሌዊ በር ሦስት በሮች ይሆ​ናሉ።


በደ​ቡ​ቡም ወገን ልኩ አራት ሺህ አም​ስት መቶ ክንድ፥ ሦስ​ትም በሮች አሉ፤ አንዱ የስ​ም​ዖን በር፥ አን​ዱም የይ​ሳ​ኮር በር፥ አን​ዱም የዛ​ብ​ሎን በር ነው።


跟着我们:

广告


广告