ሕዝቅኤል 47:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “ይህችን ምድር እናንተ ዐሥራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል ትከፋፈላላችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 “እነሆ፤ ይህችን ምድር በእስራኤል ነገድ ቍጥር ልክ ትከፋፈላላችሁ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ይህችን ምድር እንደ እስራኤል ነገዶች መጠን ትከፋፈላላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 “ይህችን ምድር በእስራኤል ነገዶች መካከል ተከፋፈሉአት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 እንዲሁ ይህችን ምድር እንደ እስራኤል ነገዶች መጠን ለእናንተ ትካፈላላችሁ። 参见章节 |