Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 47:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ድን​በሩ ከባ​ሕሩ በደ​ማ​ስቆ ድን​በር ላይ ያለው ሐጽ​ር​ዔ​ናን ይሆ​ናል፥ በሰ​ሜን በኩል የሐ​ማት ድን​በር አለ። የሰ​ሜኑ ድን​በር ይህ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 ወሰኑ ከባሕሩ በመነሣት፣ በሰሜኑ የደማስቆ ድንበር አድርጎ፣ የሐማትንም ዳርቻ ወደ ሰሜን ትቶ እስከ ሐጸርዔናን ይዘልቃል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ድንበሩ ከባሕሩ ጀምሮ እስከ የደማስቆ ድንበር ሰሜን የሆነው ሐጻርዔኖን ይሆናል፥ በሰሜንም በኩል የሐማት ድንበር አለ። ይህም የሰሜኑ ድንበር ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 በዚህም መሠረት ድንበሩ ከሜዲቴራኒያን ባሕር ተነሥቶ እስከ ሐጻር ዔኖን፥ እርሱም በደማስቆና በሐማት ድንበር በስተሰሜን እስካለው ቦታ ድረስ ይደርሳል፤ ይህም የሰሜኑ ድንበር ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ድንበሩ ከባሕሩ በደማስቆ ድንበር ላይ ያለው ሐጸርዔናን ይሆናል፥ በሰሜንም በኩል የሐማት ድንበር አለ። የሰሜኑ ድንበር ይህ ነው።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 47:17
3 交叉引用  

ሐማት፥ ቤሮታ፥ በደ​ማ​ስቆ ድን​በ​ርና በሐ​ማት ድን​በር መካ​ከል ያለው ሲብ​ራ​ይም፥ በሐ​ው​ራን ድን​በር አጠ​ገብ ያለው ሐጸ​ር​ሃ​ቲ​ኮን።


“የነ​ገ​ዶ​ችም ስም ይህ ነው። በሔ​ት​ሎን መን​ገድ አጠ​ገብ ወደ ሐማት መግ​ቢያ፥ በደ​ማ​ስ​ቆም ድን​በር በአ​ለው በሐ​ጸ​ር​ዔ​ናን በሐ​ማ​ትም አጠ​ገብ በሰ​ሜን በኩል ይጀ​ም​ራል። ድን​በ​ራ​ቸ​ውም ከም​ሥ​ራቅ ጀምሮ እስከ ምዕ​ራብ ድረስ ይሆ​ናል። ለዳን አንድ የዕጣ ክፍል ይሆ​ናል።


ዳር​ቻ​ውም ወደ ዲፍ​ሮና ያል​ፋል፤ መው​ጫ​ውም አር​ሴ​ና​ይን ይሆ​ናል፤ በመ​ስዕ በኩል ያለው ወሰ​ና​ች​ሁም በዚህ ይሁ​ና​ችሁ።


跟着我们:

广告


广告