Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 46:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 በአ​ደ​ባ​ባዩ በአ​ራቱ ማዕ​ዘን ርዝ​መቱ አርባ ክንድ፥ ወር​ዱም ሠላሳ ክንድ የሆነ የታ​ጠረ አደ​ባ​ባይ ነበረ፤ በማ​ዕ​ዘኑ ላሉ ለእ​ነ​ዚህ ለአ​ራቱ ስፍ​ራ​ዎች አንድ ልክ ነበ​ራ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 በውጩ አደባባይ ባለው በአራቱ ማእዘን የታጠሩ አደባባዮች አሉ፤ ርዝመታቸው አርባ ክንድ፣ ወርዳቸውም ሠላሳ ክንድ ነበር፤ በአራቱም ማእዘን ያሉት አደባባዮች እኩል ናቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 በአደባባዩ በአራቱ ማዕዘን ርዝመቱ አርባ ክንድ ወርዱም ሠላሳ ክንድ የሆነ የታጠረ አደባባይ ነበረ፤ በአራቱም ማዕዘን ያሉት እኩል ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 በአራቱ ማእዘኖች ያሉት ትናንሽ አደባባዮች እኩል ነበሩ፤ እያንዳንዳቸውም አርባ ክንድ ርዝመትና ሠላሳ ክንድ ወርድ ነበራቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 በአደባባዩ በአራቱ ማዕዘን ርዝመቱ አርባ ክንድ ወርዱም ሠላሳ ክንድ የሆነ የታጠረ አደባባይ ነበረ፥ በማዕዘኑ ላሉ ለእነዚህ ለአራቱ ስፍራዎች አንድ ልክ ነበረ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 46:22
2 交叉引用  

በው​ጭው አደ​ባ​ባይ አወ​ጣኝ፤ በአ​ደ​ባ​ባ​ይም ወዳ​ለው ወደ አራቱ ማዕ​ዘን አዞ​ረኝ፤ እነ​ሆም፥ በአ​ደ​ባ​ባዩ ማዕ​ዘን ሁሉ አደ​ባ​ባይ ነበረ።


በአ​ራ​ቱም ዙሪያ ሁሉ ግንብ ነበረ፥ በግ​ን​ቡም ሥር በዙ​ሪ​ያው የመ​ቀ​ቀያ ቦታ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告