Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 45:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ከእ​ር​ሱም ርዝ​መቱ አም​ስት መቶ፥ ወር​ዱም አም​ስት መቶ ክንድ አራት ማዕ​ዘን የሆነ ቦታ ለመ​ቅ​ደሱ ይሆ​ናል፤ በዙ​ሪ​ያ​ውም ባዶ ስፍራ የሚ​ሆን አምሳ ክንድ ይሆ​ናል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ከዚሁም ዐምስት መቶ ክንድ በዐምስት መቶ ክንድ፣ ዙሪያው ዐምሳ ክንድ ባዶ ቦታ ቀርቶ፣ ለመቅደሱ ይሁን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ከዚህም አምስት መቶ በአምስት መቶ ክንድ አራት ማዕዘን የሆነ ቦታ ለመቅደሱ ይሆናል፤ በዙሪያውም ባዶ ስፍራ የሚሆን አምሳ ክንድ ይሆናል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ከዚህም ክልል ውስጥ የእያንዳንዱ ማእዘን ርዝመት አምስት መቶ ክንድ ሆኖ አራት ማእዘን ያለው አንድ ቦታ ለቤተ መቅደሱ ይመደባል፤ በዚህም ክልል ዙሪያ ስፋቱ ኀምሳ ክንድ የሆነ ክፍት ቦታ ይኖራል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ከእርሱም ርዝመቱ አምስት መቶ ወርዱም አምስት መቶ ክንድ አራት ማዕዘን የሆነ ቦታ ለመቅደሱ ይሆናል፥ በዙሪያውም ባዶ ስፍራ የሚሆን አምሳ ክንድ ይሆናል።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 45:2
6 交叉引用  

ከጩ​ኸ​ትሽ የተ​ነሣ የመ​ር​ከ​ብሽ መሪ​ዎች ፍር​ሀ​ትን ፈሩ።


ውስ​ጠ​ኛ​ው​ንም ቤት ለክቶ በፈ​ጸመ ጊዜ ወደ ምሥ​ራቅ በሚ​መ​ለ​ከ​ተው በር መን​ገድ አወ​ጣኝ፤ እር​ሱ​ንም ዙሪ​ያ​ውን ለካው።


ለኀ​ጢ​አ​ትም መሥ​ዋ​ዕት የሚ​ሆ​ነ​ውን ወይ​ፈን ትወ​ስ​ዳ​ለህ፤ በመ​ቅ​ደ​ሱም ውጭ በቤቱ በተ​ለ​የው ስፍራ ይቃ​ጠ​ላል።


“ርስ​ትም አድ​ር​ጋ​ችሁ ምድ​ርን በዕጣ በም​ታ​ካ​ፍ​ሉ​በት ጊዜ ከም​ድር የተ​ቀ​ደ​ሰ​ውን የዕጣ ክፍል መባ አድ​ር​ጋ​ችሁ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታቀ​ር​ባ​ላ​ችሁ። ርዝ​መቱ ሃያ አም​ስት ሺህ ክንድ፥ ወር​ዱም ሃያ ሺህ ክንድ ይሆ​ናል፤ በዳ​ር​ቻው ሁሉ ዙሪ​ያው የተ​ቀ​ደሰ ይሆ​ናል።


ከዚ​ያው ልክ ደግሞ ርዝ​መቱ ሃያ አም​ስት ሺህ ክንድ፥ ወር​ዱም ዐሥር ሺህ ክንድ የሆነ ስፍራ ትለ​ካ​ለህ፤ በእ​ር​ሱም ውስጥ ቅድ​ስተ ቅዱ​ሳን የሆነ መቅ​ደስ ይሆ​ናል።


跟着我们:

广告


广告