Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 45:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 የሀ​ገ​ሩም ሕዝብ ሁሉ ይህን መባ ለእ​ስ​ራ​ኤል አለቃ ይሰ​ጣሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 የምድሪቱ ሕዝብ ሁሉ ይህን ልዩ መባ ለእስራኤል ገዥ ይሰጣሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 የምድሪቱም ሕዝብ ሁሉ ይህን መባ ለእስራኤል መሪ ይሰጣሉ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 በምድሪቱ የሚኖሩ ሕዝብ በሙሉ ይህን ሁሉ የእስራኤል መሪ ለሆነው ይሰጣሉ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 የአገሩም ሕዝብ ሁሉ ይህን መባ ለእስራኤል አለቃ ይሰጣሉ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 45:16
2 交叉引用  

የጽ​ዮን ሴት ልጅ ተራራ ምድረ በዳ አይ​ደ​ለ​ች​ምን?


跟着我们:

广告


广告