Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 44:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 መበ​ለ​ቲ​ቱ​ንና የተ​ፈ​ታ​ች​ይ​ቱን አያ​ግቡ፤ ከእ​ስ​ራ​ኤል ቤት ዘር ግን ድን​ግ​ሊ​ቱን ወይም የካ​ህን ሚስት የነ​በ​ረ​ች​ይ​ቱን መበ​ለት ያግቡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 መበለቶችን ወይም ፈት ሴቶችን አያግቡ፤ ነገር ግን ከእስራኤል ዘር የሆኑ ድንግሎችን ወይም የካህናት ሚስቶች የነበሩትን መበለቶች ማግባት ይችላሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 መበለቲቱንና የተፈታችውን ለሚስትነት አይውሰዱ፤ነገር ግን ከእስራኤል ቤት ዘር የሆነችውን ድንግል ወይም የካህን ሚስት የነበረችውን መበለት ይውሰዱ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ካህን የሆነ ሁሉ ባልዋ የሞተባትን ወይም ከባልዋ የተፋታችውን ሴት ማግባት አይፈቀድለትም፤ ነገር ግን ድንግል የሆነችውን እስራኤላዊት ልጃገረድ ወይም ካህን የሆነ ባልዋ የሞተባትን ሴት ማግባት ይችላል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 መበሊቲቱንና የተፈታችይቱን አያግቡ፥ ከእስራኤል ቤት ዘር ግን ድንግሊቱን ወይም የካህን ሚስት የነበረችይቱን መበለት ያግቡ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 44:22
7 交叉引用  

ለአ​ም​ላኩ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​ቀ​ደሰ ነውና ጋለ​ሞ​ታን ሴት ወይም የረ​ከ​ሰ​ች​ውን አያ​ግባ፤ ወይም ከባ​ልዋ የተ​ፋ​ታ​ች​ውን አያ​ግባ።


እንግዲህ ኤጲስ ቆጶስ እንዲህ ሊሆን ይገባዋል፤ የማይነቀፍ፥ የአንዲት ሚስት ባል፥ ልከኛ፥ ራሱን የሚገዛ፥ እንደሚገባው የሚሠራ፥ እንግዳ ተቀባይ፥ ለማስተማር የሚበቃ፥


የማይነቀፍና የአንዲት ሚስትባል የሚሆን፥ የሚያምኑም ልጆች ያሉት፥ ስለ መዳራትም ወይም ስለ አለመታዘዝ የማይከሰስ ማንም ቢኖር፥ ሹመው።


跟着我们:

广告


广告