ሕዝቅኤል 44:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ካህናቱም ሁሉ በውስጠኛው አደባባይ ሲገቡ የወይን ጠጅ አይጠጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ማንኛውም ካህን ወደ ውስጠኛው አደባባይ በሚገባበት ጊዜ የወይን ጠጅ አይጠጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ካህናቱ ሁሉ ወደ ውስጠኛው አደባባይ በሚገቡበት ጊዜ የወይን ጠጅ አይጠጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ካህናቱ ወደ ውስጠኛው አደባባይ በሚገቡበት ጊዜ ማናቸውንም ዐይነት የወይን ጠጅ አይጠጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ካህናቱም ሁሉ በውስጠኛው አደባባይ ሲገቡ የወይን ጠጅ አይጠጡ። 参见章节 |