Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 42:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 በውጭ በዕቃ ቤቶቹ አጠ​ገብ ያለው፥ ወደ ውጭው አደ​ባ​ባይ የሚ​ያ​መ​ለ​ክ​ተው ቅጥር፥ በዕቃ ቤቶች ትይዩ የሆነ ርዝ​መቱ አምሳ ክንድ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ከክፍሎቹና፣ ከውጩ አደባባይ ትይዩ የሆነ የውጪ ግንብ አለ፤ ይህም በክፍሎቹ ፊት ለፊት ሆኖ ዐምሳ ክንድ ይረዝማል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 በክፍሎቹ ትይዩ በውጭ ያለው ቅጥር፥ በክፍሎቹ ፊት ለፊት ያለው የውጭው አደባባይ ርዝመት አምሳ ክንድ ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7 ከክፍሎቹ ፊት ለፊት ኀምሳ ክንድ ርዝመት ያለው በስተውጪው አደባባይ በኩል በክፍሎቹ ትይዩ አንድ ግንብ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 በውጭ በዕቃ ቤቶቹ አጠገብ ያለው፥ ወደ ውጭው አደባባይ የሚመለከተው ቅጥር፥ በዕቃ ቤቶች ትይዩ የሆነ፥ ርዝመቱ አምሳ ክንድ ነበረ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 42:7
2 交叉引用  

በደ​ቡ​ብም በኩል በል​ዩው ስፍ​ራና በግ​ቢው አን​ጻር ዕቃ ቤቶች ነበሩ።


በደ​ቡ​ብም በኩል ከአ​ሉት ዕቃ ቤቶች በታች በም​ሥ​ራቅ በኩል በቅ​ጥሩ ራስ አጠ​ገብ መግ​ቢያ በር ነበር።


跟着我们:

广告


广告