Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 42:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ወደ ምዕ​ራ​ብም ዞረ፤ የም​ዕ​ራ​ቡ​ንም ወገን በመ​ለ​ኪያ ዘንግ አም​ስት መቶ ክንድ አድ​ርጎ ለካ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ከዚያም ወደ ምዕራብ ጐን ዞሮ ለካ፤ በመለኪያው ዘንግ ዐምስት መቶ ክንድ ሆነ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 በምዕራብ አቅጣጫ ያለውን ለካ፥ በመለኪያው ዘንግ አምስት መቶ ክንድ ሆነ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 በምዕራቡ በኩል ሲለካ አምስት መቶ ክንድ ሆነ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ዞረም፥ የምዕራቡንም ወገን በመለኪያ ዘንግ አምስት መቶ ክንድ አድርጎ ለካ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 42:19
3 交叉引用  

“ለድ​ን​ኳ​ኑም አደ​ባ​ባይ ሥራ፤ ከጥሩ በፍታ የተ​ሠሩ የአ​ደ​ባ​ባዩ መጋ​ረ​ጃ​ዎ​ችም በደ​ቡብ በኩል ይሁኑ። የአ​ን​ዱም ወገን ርዝ​መት መቶ ክንድ ይሁን፤


ወደ ደቡ​ብም ዞረ፤ የደ​ቡ​ቡ​ንም ወገን በመ​ለ​ኪያ ዘንግ አም​ስት መቶ ክንድ አድ​ርጎ ለካ።


በአ​ራ​ቱም ወገን ለካ፤ የተ​ቀ​ደ​ሰ​ው​ንና ያል​ተ​ቀ​ደ​ሰ​ውን ይለይ ዘንድ ርዝ​መቱ አም​ስት መቶ ክንድ፥ ወር​ዱም አም​ስት መቶ ክንድ የሆነ ቅጥር በዙ​ሪ​ያው ነበረ።


跟着我们:

广告


广告