Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 41:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 የመ​ቅ​ደሱ መቃ​ኖ​ችም አራት ማዕ​ዘን ነበሩ፤ የመ​ቅ​ደሱ ፊትም መልኩ እን​ደ​ሌ​ላው መልክ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 የውስጡ መቅደስ በር መቃን ባለአራት ማእዘን ነበር፤ ከቅድስተ ቅዱሳኑም ፊት ለፊት ያለው በር እንዲሁ ባለአራት ማእዘን ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 የመቅደሱ መቃኖችም አራት ማዕዘን ነበሩ፥ የተቀደሰው ሥፍራም የፊት ለፊት ገፅታው እንዲሁ ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 የመቅደሱም የበር መቃኖች ቅርጽ ሁሉ እኩልነት ያለው አራት ማእዘን ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 የመቅደሱ መቃኖችም አራት ማዕዘን ነበሩ፥ የመቅደሱ ፊትም መልኩ እንደ ሌላው መልክ ነበረ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 41:21
4 交叉引用  

እን​ዲ​ሁም ለመ​ቅ​ደሱ መግ​ቢያ ከወ​ይራ እን​ጨት አራት ማዕ​ዘን መቃን አደ​ረገ።


ደጀ ሰላ​ሙ​ንም ሃያ ክንድ አድ​ርጎ ለካ፤ በበ​ሩም ደጀ ሰላም ዙሪያ አደ​ባ​ባይ ነበረ።


የበ​ሩ​ንም ደጀ ሰላም ስም​ንት ክንድ፤ የግ​ን​ቡ​ንም አዕ​ማድ ወርድ ሁለት ክንድ አድ​ርጎ ለካ፤ የበ​ሩም ደጀ ሰላም በስ​ተ​ው​ስጥ ነበረ።


ወደ መቅ​ደ​ሱም አገ​ባኝ፤ የግ​ን​ቡ​ንም አዕ​ማድ ወርድ በዚህ ወገን ስድ​ስት ክንድ፥ በዚ​ያም ወገን ስድ​ስት ክንድ አድ​ርጎ ለካ።


跟着我们:

广告


广告