Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 41:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 የጓ​ዳ​ዎ​ቹም መግ​ቢያ ብቻ​ውን ወደ​ሚ​ኖ​ረው ስፍራ ነበረ፤ አንዱ ደጅ ወደ ሰሜን መን​ገድ፤ አን​ዱም ደጅ ወደ ደቡብ መን​ገድ፥ ብቻ​ውን የሚ​ኖ​ረው ስፍራ ወርዱ አም​ስት ክንድ በዙ​ሪ​ያው ነበር።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ከክፍቱ ቦታ ግራና ቀኝ ወዳሉ ክፍሎች የሚያስገቡ በሮች ነበሩ። አንዱ በሰሜን በኩል ሲሆን፣ ሌላው በር ደግሞ በደቡብ በኩል ነው። ክፍቱን ቦታ ዙሪያውን የሚያገናኘው መሠረት ስፋቱ ዐምስት ክንድ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 የጓዳዎቹም መግቢያ በባዶው ስፍራ አንዱ በሰሜን በኩል አንዱም በደቡብ በኩል ነበረ፤ የባዶውም ስፍራ ወርድ ዙሪያው አምስት ክንድ ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 በቤተ መቅደሱ ጐን ያሉት ክፍሎች በሮቻቸው የሚከፈቱት ወደ ባዶው ቦታ አቅጣጫ ሲሆን አንዱ በሰሜን በኩል ሌላው ደግሞ በደቡብ በኩል ይከፈታል፤ የተተወውም ባዶ ቦታ ዙሪያው አምስት ክንድ ነበር።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 41:11
3 交叉引用  

የመ​ቅ​ደ​ሱ​ንም ግንብ ስድ​ስት ክንድ፥ በመ​ቅ​ደ​ሱም ዙሪያ ሁሉ ያሉ​ትን የጓ​ዳ​ዎ​ቹን ሁሉ ወርድ አራት ክንድ አድ​ርጎ ለካ።


የጓ​ዳ​ዎ​ቹም የው​ጭው ግንብ ወርድ አም​ስት ክንድ ነበረ፤ በመ​ቅ​ደ​ሱም ጓዳ​ዎች አጠ​ገብ የቀረ አንድ ባዶ ስፍራ ነበረ።


በዕቃ ቤቶ​ቹም ፊት በስ​ተ​ው​ስጥ ወርዱ ዐሥር ክንድ፥ ርዝ​መቱ መቶ ክንድ የሆነ መን​ገድ ነበረ፤ መግ​ቢ​ያ​ዎ​ቻ​ቸ​ውም ወደ ሰሜን ይመ​ለ​ከቱ ነበር።


跟着我们:

广告


广告