Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 40:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

43 በዙ​ሪ​ያ​ውም በስ​ተ​ው​ስጥ የነ​በ​ረው የለ​ዘበ ከን​ፈ​ራ​ቸው አንድ ጋት ነበረ፤ በገ​በ​ታ​ውም ላይ መክ​ደኛ ነበረ፤ ከፀ​ሐ​ይና ከዝ​ና​ምም የተ​ሰ​ወረ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

43 እንዲሁም አንዳንድ ስንዝር የሚሆኑ ሁለት ጣት ያላቸው ሜንጦዎች በግንቡ ዙሪያ ተንጠልጥለው ነበር፤ ጠረጴዛዎቹም የመሥዋዕቱ ሥጋ ማስቀመጫ ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

43 በቤቱም ዙሪያ አንድ ጋት የሆነ ክፈፍ ተደርጎላቸው ነበር፤ በገበታዎቹም ላይ የመሥዋዕቱ ሥጋ ይቀመጥባቸው ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

43 ለጥቃቅን ዕቃዎች ማስቀመጫነት የሚያገለግል ስፋቱ አንድ ጋት የሆነ ክፈፍ በውስጥ በኩል በግድግዳዎቹ ላይ ዙሪያውን ተሠርቶ ነበር፤ በጠረጴዛዎቹም ላይ የመሥዋዕቱ ሥጋ ይቀመጥ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

43 በዙሪያውም አንድ ጋት የሆነ ክፈፍ ወደ ውስጥ ተቀልብሶ ነበር፥ በገበታዎቹም ላይ የቍርባኑ ሥጋ ነበረባቸው።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 40:43
5 交叉引用  

ስለ​ሚ​ቃ​ጠ​ለ​ውም መሥ​ዋ​ዕት ርዝ​መ​ታ​ቸው አንድ ክንድ ተኩል ወር​ዳ​ቸ​ውም አንድ ክንድ ተኩል ቁመ​ታ​ቸ​ውም አንድ ክንድ የሆኑ፥ የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ውን መሥ​ዋ​ዕ​ትና ሌላ​ውን መሥ​ዋ​ዕት የሚ​ያ​ር​ዱ​በ​ትን ዕቃ ያኖ​ሩ​ባ​ቸው ዘንድ፥ ከተ​ጠ​ረበ ድን​ጋይ የተ​ሠሩ አራት ገበ​ታ​ዎች ነበሩ።


ወደ ውስ​ጠ​ኛ​ውም አደ​ባ​ባይ አገ​ባኝ፤ እነ​ሆም ሁለት ቤቶች ነበሩ፤ አንዱ ወደ ሰሜን በሚ​መ​ለ​ከ​ተው በር አጠ​ገብ ነበረ፤ መግ​ቢ​ያ​ውም ወደ ደቡብ ይመ​ለ​ከት ነበረ፤ ሌላ​ውም ወደ ደቡብ በሚ​መ​ለ​ከ​ተው በር አጠ​ገብ ነበረ፤ መግ​ቢ​ያ​ውም ወደ ሰሜን ይመ​ለ​ከት ነበር።


የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ው​ንም መሥ​ዋ​ዕት ይገ​ፍ​ፈ​ዋል፤ በየ​ብ​ል​ቱም ይቈ​ር​ጠ​ዋል።


የአ​ሮ​ንም ልጆች ካህ​ናቱ የተ​ቈ​ረ​ጡ​ትን ብል​ቶች፥ ራሱ​ንም፥ ስቡ​ንም በመ​ሠ​ዊ​ያው ላይ በእ​ሳቱ ላይ ባለው በዕ​ን​ጨቱ ላይ ይረ​በ​ር​ቡ​ታል።


አው​ራ​ው​ንም በግ በየ​ብ​ልቱ ቈረጠ፤ ሙሴም ጭን​ቅ​ላ​ቱን፥ ብል​ቶ​ቹ​ንም፥ ስቡ​ንም ጨመረ።


跟着我们:

广告


广告