Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 40:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

41 በበሩ አጠ​ገብ በዚህ ወገን አራት ገበ​ታ​ዎች፥ በዚ​ያም ወገን አራት ገበ​ታ​ዎች ነበሩ፤ መሥ​ዋ​ዕት የሚ​ያ​ር​ዱ​ባ​ቸው ገበ​ታ​ዎች ስም​ንት ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

41 ስለዚህ በአንዱ በር በኩል አራት፣ በሌላውም በኩል አራት ጠረጴዛዎች፤ መሥዋዕቱ የሚታረድባቸው በድምሩ ስምንት ጠረጴዛዎች አሉ ማለት ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

41 በበሩ አጠገብ በዚህ ወገን አራት ገበታዎች በዚያም ወገን አራት ገበታዎች ነበሩ፤ መሥዋዕት የሚያርዱባቸው ገበታዎች ስምንት ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

41 ስለዚህም ለመሥዋዕት የሚቀርቡ እንስሶች የሚታረዱባቸው በአጠቃላይ ስምንት ጠረጴዛዎች ነበሩ፤ የእነርሱም አቀማመጥ አራቱ በውስጥ በኩል፥ አራቱ ደግሞ በውጭ በኩል ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

41 በበሩ አጠገብ በዚህ ወገን አራት ገበታዎች በዚያም ወገን አራት ገበታዎች ነበሩ፥ መሥዋዕት የሚያርዱባቸው ገበታዎች ስምንት ነበሩ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 40:41
1 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告