Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 40:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

40 በሰ​ሜን በኩል በአ​ለው በር በስ​ተ​ው​ጭው፥ በመ​ወ​ጣ​ጫው ደረ​ጃ​ዎች አጠ​ገብ፥ በአ​ንዱ ወገን ሁለት ገበ​ታ​ዎች ነበሩ፤ በሌ​ላ​ውም ወገን በበሩ ደጀ ሰላም በኩል ሁለት ገበ​ታ​ዎች ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

40 ከመግቢያው በር ላይ ባለው መተላለፊያ በረንዳ በስተ ውጭው ግንብ ወደ ሰሜን በር መግቢያ ላይ ባሉት ደረጃዎች አጠገብ ከግራና ከቀኝ ሁለት ሁለት ጠረጴዛዎች ይገኛሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

40 ከመተላለፊያው በስተ ውጭ በሰሜን በኩል ባለው በር መግቢያ አጠገብ፥ ሁለት ገበታዎች ነበሩ፥ በበሩ መተላለፊያ በሌላኛው ወገን በኩል ሁለት ገበታዎች ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

40 ከመግቢያው ክፍል በስተውጪ በሰሜን ቅጽር መግቢያ በር አጠገብ ሁለቱ በአንድ በኩል፥ ሁለቱ በሌላ በኩል በትይዩ የተቀመጡ አራት ተመሳሳይ ጠረጴዛዎች ነበሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

40 በሰሜን በኩል ባለው በር በስተ ውጭው፥ በመወጣጫው ደረጃዎች አጠገብ፥ በአንድ ወገን ሁለት ገበታዎች ነበሩ፥ በሌላውም ወገን በበሩ ደጀ ሰላም በኩል ሁለት ገበታዎች ነበሩ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 40:40
3 交叉引用  

የሚ​ቃ​ጠ​ለ​ው​ንም መሥ​ዋ​ዕት፥ የኀ​ጢ​አ​ቱ​ንና የበ​ደ​ሉ​ንም መሥ​ዋ​ዕት ያር​ዱ​ባ​ቸው ዘንድ፥ በበሩ ደጀ ሰላም በዚህ ወገን ሁለት ገበ​ታ​ዎች፥ በዚ​ያም ወገን ሁለት ገበ​ታ​ዎች ነበሩ።


በበሩ አጠ​ገብ በዚህ ወገን አራት ገበ​ታ​ዎች፥ በዚ​ያም ወገን አራት ገበ​ታ​ዎች ነበሩ፤ መሥ​ዋ​ዕት የሚ​ያ​ር​ዱ​ባ​ቸው ገበ​ታ​ዎች ስም​ንት ነበሩ።


በሰ​ሜ​ኑም በር መን​ገድ በቤቱ ፊት አገ​ባኝ፤ እኔም አየሁ እነ​ሆም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ክብር የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት መል​ቶት ነበር፤ እኔም በግ​ም​ባሬ ተደ​ፋሁ።


跟着我们:

广告


广告