ሕዝቅኤል 40:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 በሰሜንም ወደ አለው በር አመጣኝ፤ እንደዚያውም መጠን ለካው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ከዚያም ወደ ሰሜን በር አመጣኝ፤ ለካውም፤ መጠኑም ከሌሎቹ ጋራ ተመሳሳይ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 በሰሜንም ወዳለው በር አመጣኝ፥ እርሱንም ለካው፤ መጠኑም ከሌሎቹ ጋር እኩል ነበር፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ያ ሰው ወደ ሰሜኑ ቅጽር በር ወሰደኝ፤ በለካውም ጊዜ ስፋቱ በሌሎቹ ልክ ሆኖ ተገኘ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በሰሜንም ወዳለው በር አመጣኝ፥ እንደዚያውም መጠን ለካው፥ 参见章节 |