Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 40:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 በው​ስ​ጠ​ኛ​ውም አደ​ባ​ባይ በም​ሥ​ራቅ በኩል አገ​ባኝ፤ በሩ​ንም ለካ፤ መጠ​ኑም እንደ እነ​ዚያ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 ከዚያም በምሥራቅ በኩል ወደ ውስጠኛው አደባባይ አመጣኝ፤ መግቢያ በሩንም ለካው፤ መጠኑም ከሌሎቹ ጋራ ተመሳሳይ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 በምሥራቅ በኩል ወዳለው ወደ ውስጠኛው አደባባይ አመጣኝ፥ በሩንም ለካው፤ መጠኑም ከሌሎቹ ጋር እኩል ነበር፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ያም ሰው በምሥራቁ ቅጽር በር በኩል ወደ ውስጠኛው አደባባይ ወሰደኝ፤ እርሱም የቅጽሩን በር ሲለካው መጠኑ ልክ እንደ ሌሎቹ ሆኖ አገኘው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 በውስጠኛውም አደባባይ በምሥራቅ በኩል አገባኝ፥ እንደዚያውም መጠን በሩን ለካ፥

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 40:32
3 交叉引用  

በው​ስ​ጠ​ኛ​ውም አደ​ባ​ባይ በደ​ቡብ በኩል በር ነበረ፤ ከበር እስከ በር ድረስ በደ​ቡብ በኩል መቶ ክንድ አድ​ርጎ ለካ።


በሰ​ሜ​ንም ወደ አለው በር አመ​ጣኝ፤ እን​ደ​ዚ​ያ​ውም መጠን ለካው፤


跟着我们:

广告


广告