ሕዝቅኤል 4:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 የምትበላውም በሚዛን በየቀኑ ሃያ ሃያ ሰቅል ይሁን፤ በየጊዜው ትበላዋለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በየቀኑ የምትበላውን እህል ሃያ ሃያ ሰቅል መዝነህ አስቀምጥ፤ በተወሰነ ጊዜ ትበላዋለህ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የምትመገበውም ምግብ በሚዛን በየቀኑ ሃያ ሰቅል ይሁን፥ በየጊዜውም ትበላለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በየቀኑ 230 ግራም የሚመዝን ምግብ ትወስዳለህ፤ እርሱም እስከሚቀጥለው ቀን እንዲበቃህ በማድረግ በተወሰነ ሰዓት ትመገበዋለህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 የምትበላውም በሚዛን በየቀኑ ሀያ ሀያ ሰቅል ይሁን፥ በየጊዜው ትበላዋለህ። 参见章节 |