ሕዝቅኤል 39:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ከአሕዛብም ዘንድ በመለስኋቸው ጊዜ፥ ከአሕዛብም ሀገሮች በሰበሰብኋቸው ጊዜ፥ በብዙ አሕዛብም ፊት በተቀደስሁባቸው ጊዜ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ከአሕዛብ ምድር መልሼ ሳመጣቸው፣ ከጠላቶቻቸው አገር ስሰበስባቸው የራሴን ቅድስና በእነርሱ በኩል በብዙ ሕዝቦች ፊት አሳያለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ይህም የሚሆነው ከአሕዛብ በመለስኋቸው ጊዜ፥ ከጠላቶቻቸውም ምድር በሰበሰብኋቸው ጊዜ በብዙ አሕዛብም ፊት በእነሱ በተቀደስሁ ጊዜ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 እነርሱን ከሕዝቦች መካከል ስመልሳቸውና ከጠላቶቻቸው አገሮችም ብዙ ሕዝቦች እያዩ ስሰበስባቸው በእነርሱ አማካይነት ቅድስናዬን እገልጣለሁ። 参见章节 |