Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 38:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ጎሜ​ር​ንና ከእ​ርሱ ጋር ያሉ​ትን ሁሉ፥ በሰ​ሜን ዳር​ቻም ያለ​ውን የቴ​ር​ጋ​ማን ቤትና ጭፍ​ሮ​ቹን ሁሉ፥ ብዙ​ዎ​ች​ንም ሕዝ​ቦች ከአ​ንተ ጋር አወ​ጣ​ለሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ደግሞም ጎሜርን ከወታደሮቹ ጋራ፣ ራቅ ካለው ሰሜንም የቶጋርማን ቤት ከወታደሮቹ ሁሉ ጋራ ብዙ ሕዝቦችን ከአንተ ጋራ አስወጣለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 ጎሜርንና ሠራዊቱ ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻ ያለው የቶጋርማ ቤትና ሠራዊቱ ሁሉ፥ ብዙ ሕዝቦችም ከአንተ ጋር አወጣለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ጎሜር ከሠራዊቱ ሁሉ ጋርና፥ ራቅ ካለው የሰሜን ክፍልም ቤት ቶጋርማና ሠራዊቱ ከእርሱ ጋር ናቸው፤ እንዲሁም ከሌሎች ብዙዎች አገሮች የመጡ ሰዎች ከእርሱ ጐን ተሰልፈዋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 38:6
5 交叉引用  

ከቴ​ር​ጋማ ቤትም የነ​በ​ሩት ሰዎች ፈረ​ሶ​ች​ንና ፈረ​ሰ​ኞ​ችን፥ በቅ​ሎ​ዎ​ች​ንም ወደ ገበ​ያሽ አመ​ጡ​ልሽ።


ከአ​ል​ተ​ገ​ረ​ዙና ወደ ጕድ​ጓድ ከሚ​ወ​ርዱ ጋር ተኝ​ተ​ዋል፤ የሰ​ሜን አለ​ቆች ሁሉ፥ ሲዶ​ና​ው​ያ​ንም ሁሉ ከተ​ገ​ደ​ሉት ጋር ወር​ደው በዚያ አሉ፤ በኀ​ይ​ላ​ቸ​ውም ያስ​ፈሩ በነ​በ​ረው ፍር​ሀት አፍ​ረ​ዋል፤ በሰ​ይ​ፍም ከተ​ገ​ደ​ሉት ጋር ያል​ተ​ገ​ረ​ዙት ተኝ​ተ​ዋል፤ ወደ ጕድ​ጓ​ድም ከሚ​ወ​ር​ዱት ጋር ቅጣ​ታ​ቸ​ውን ተሸ​ክ​መ​ዋል።


跟着我们:

广告


广告