ሕዝቅኤል 37:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 የምትጽፍባቸውም በትሮች በፊታቸው በእጅህ ውስጥ ይሆናሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 የጻፍህባቸውን በትሮች ከፊት ለፊታቸው ያዝ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በላያቸው የምትጽፍባቸው በትሮች በዓይናቸው ፊት በእጅህ ይሆናሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 “የጻፍክባቸውንም ሁለቱን በትሮች በእጅህ ይዘህ ሕዝቡ እንዲያዩአቸው አድርግ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የምትጽፍባቸውም በትሮች በዓይናቸው ፊት በእጅህ ውስጥ ይሆናሉ። 参见章节 |