ሕዝቅኤል 37:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የሕዝብህም ልጆች፦ ይህ የምታደርገው ነገር ምን ማለት እንደ ሆነ አትነግረንምን? ብለው በተናገሩህ ጊዜ፥ አንተ፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “የአገርህ ልጆች፣ ‘ይህስ ምን ማለትህ እንደ ሆነ አትነግረንምን?’ ብለው ሲጠይቁህ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የሕዝብህ ልጆች፦ “እነዚህ ለአንተ ምን እንደ ሆኑ አትነግረንምን?” ሲሉህ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሕዝብህም ይህ ምን መሆኑን እንድትነግራቸው በሚጠይቁህ ጊዜ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የሕዝብህም ልጆች፦ ይህ የምታደርገው ነገር ምን ማለት እንደሆነ አትነግረንምን? ብለው በተናገሩህ ጊዜ፥ አንተ፦ 参见章节 |