ሕዝቅኤል 36:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነርሱ፦ ሰው በላተኛ ነሽ፤ በሕዝብሽም መካከል ልጆችሽን አጥፍተሻል ብለዋችኋልና፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 “ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ሕዝቡ እናንተን፣ “ሰዎችን ቦጫጭቀው ይበላሉ፤ ሕዝብንም ልጅ አልባ ያደርጋሉ” ስላሏችሁ፣ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነርሱ፦ ሰው በሊታ ምድር ነሽ ሕዝብሽንም ልጅ አልባ የምታደርጊ ነሽ ብለዋችኋልና 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 “እኔ ልዑል እግዚአብሔር የምለው ይህ ነው፤ ሕዝቡ ይህችን ምድር ‘ሰው በላ’ ብለው የሚጠሩአትና ሕዝብዋንም ‘ልጆች አልባ’ አድርጋለች የሚሉት ነገር እውነት ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነርሱ፦ ሰው በሊታ ምድር ነሽ ሕዝብሽንም ልጅ አልባ የምታደርጊ ነሽ ብለዋችኋልና 参见章节 |