ሕዝቅኤል 34:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በጎችም በእግራችሁ በረገጣችሁት ይሰማራሉ፤ በእግራችሁም ያደፈረሳችሁትን ይጠጣሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 መንጋዬ የረጋገጣችሁትን መመገብና በእግራችሁ ያደፈረሳችሁትን መጠጣት ይገባዋልን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 መንጋዎቼ በእግራችሁ በረገጣችሁት ይሰማራሉ በእግራችሁም ያደፈረሳችሁትን ይጠጣሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በዚህም ዐይነት ሌሎች በጎቼ እናንተ የረጋገጣችሁትን ሣር ለመብላትና እናንተ ያደፈረሳችሁትንም ውሃ ለመጠጣት ተገደዋል።’ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 በጎቼም በእግራችሁ በረገጣችሁት ይሰማራሉ በእግራችሁም ያደፈረሳችሁትን ይጠጣሉ። 参见章节 |