Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሕዝቅኤል 34:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “እና​ን​ተም መን​ጋዬ ሆይ! እነሆ በበ​ግና በበግ መካ​ከል፥ በአ​ውራ በግና በአ​ውራ ፍየ​ልም መካ​ከል እፈ​ር​ዳ​ለሁ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 “ ‘መንጋዬ ስለ ሆናችሁት ስለ እናንተ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ በበግና በበግ መካከል፣ በአውራ በግና በአውራ ፍየል መካከል እፈርዳለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እናንተም መንጋዬ ሆይ፥ እነሆ በበግና በበግ መካከል፥ በአውራ በግና በአውራ ፍየል መካከል እፈርዳለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 “ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ‘ስለ እናንተ ስለ መንጋዎቼ በመልካም በጎችና በክፉ በጎች በአውራ በጎችና በፍየሎች መካከል እፈርዳለሁ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እናንተም መንጋዬ ሆይ፥ እነሆ፥ በበግና በበግ መካከል፥ በአውራ በግና በአውራ ፍየልም መካከል፥ እፈርዳለሁ።

参见章节 复制




ሕዝቅኤል 34:17
6 交叉引用  

በግ​ብፅ ምድረ በዳ ከአ​ባ​ቶ​ቻ​ችሁ ጋር እንደ ተፋ​ረ​ድሁ እን​ዲሁ ከእ​ና​ንተ ጋር እፋ​ረ​ዳ​ለሁ፥” ይላል ጌታ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር።


ቍጣዬ በእረኞች ላይ ነድዶአል፥ አውራ ፍየሎችንም እቀጣለሁ፣ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም የይሁዳን ቤት መንጋውን ጐብኝቶአል፥ በሰልፍም ውስጥ እንዳለ እንደ ክብሩ ፈረስ ያደርጋቸዋል።


እነሆ፥ እንደ ምድጃ እሳት የሚነድድ ቀን ይመጣል፣ ትዕቢተኞችና ኃጢአትን የሚሠሩ ሁሉ ገለባ ይሆናሉ፣ የሚመጣውም ቀን ያቃጥላቸዋል፥ ሥርንና ቅርንጫፍንም አይተውላቸውም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።


跟着我们:

广告


广告